አሸዋ በኬንያ ናይሮቢ ላይ ቅርንጫፍ ቢሮ መክፈቱ ተነገረ።

ይህም ተቋሙ በኢትዮጲያ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ ላይ ያለዉን ራእይ ለመፈጸም የሚያስችል መሆኑን ነው የተነገረው። ኬንያ በኢንቨስትመንት ምቹ እና የድጅታል ተጠቃሚ ቁጥርም እንደዚሁ የበዛባት ስትራቴጂካዊ ቦታ መሆኗን ነው የተናገሩት አቶ ዳንኤል በቀለ፣ ቅርንጫፍ ቢሮው በሰኔ ወር ላይ እንደተከፈተ ከኬንያ መንግስት ያገኙት ፍቃድ ላይ ያመለክታል።

በቅርቡም ሙሉ ስራውን እንደሚጀምር ነው የተገለጸው።

 

Leave a Comment

Required fields are marked *

Your name:
Email:
Website | Blog:
Your tought:

Why you invest in Ashewa Technology Solution (ATS) SC?

Ashewa Technology is a company with a strong track record and a bright future.

The company is focused on high-growth industries and has a team of experienced professionals.

Ashewa Technology is offering investors an exclusive opportunity to invest in the company at a discounted valuation.

Investors in Ashewa Technology have the potential to earn significant returns in the coming years.

Ashewa Technology Solutions SC
We typically replies within an hour

Kasse Assefa
Hi there 👋

How can we help you?
×
Chat with Us