አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ ባሳለፍነው አመት ትርፋማ ነኝ አለ።

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ ባሳለፍነው አመት ትርፋማ ነኝ አለ አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ባደረገበት ሰአት ነው ይህን ያለው።

አሸዋ በ11 የቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ ለመስራት በኢትዮጲያ ህግ የተመዘገበ የማህበረሰባችንን ህይወት ቀላል፣ ዘመናዊ እና የበለጸገ እንዲሆን እየሰራ ያለ ተቋም ነው. አክሲዮን እየሸጠ ጎን ለጎን ጥሩ እድገትን እንዳመጣ ነው የተገለጸው. ባሳለፍነው አመት ጠንካራ መሰረት በኢኮመርስ ላይ የተዘረጋበት፣ የደሊቨሪ እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት፣ ስራ ለሁሉም ፕሮጀክት ያስጀመርንበት፣ ከተለያዩ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት ጋር አብሮ የመስራት ስምምነት ያደረግንበት፣ ብዙ ፖሊሲዎች እና ፕሮስጀሮች የተቀረጹበት፣ ብዙ ዳታዎች የተሰበሰቡበት፣ ከ 4 በላይ ሶፍትዌሮችን ያበለጸግንበት እና 2ቱ ወደስራ ያስገባንበት፣ የ5 አመት ስትራቴጂክ ፕላን የቀረጽንበት፣ ከ10000 በላይ ደንበኞችን፣ ከ5000 በላይ ምርቶችን እና ከ 2000 በላይ አምራቾችን ያቀፍንበት አመት ነበር።

ከኢትዮጲያ ዉጭ አንድ የአፍሪካ አገር ላይ ቅርንጫፍ የተከፈተበት ሁኔታም እንዳለ እና በቅርቡ ስራውን እንደሚጀምር የገለጹት የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳንኤል በቀለ ናቸው።

 

1 Comments

Angesom teum

የእድገቴ ጅምር እንደምሆን ተስፋ አደርጋለው 🙏

Leave a Comment

Required fields are marked *

Your name:
Email:
Website | Blog:
Your tought:

Why you invest in Ashewa Technology Solution (ATS) SC?

Ashewa Technology is a company with a strong track record and a bright future.

The company is focused on high-growth industries and has a team of experienced professionals.

Ashewa Technology is offering investors an exclusive opportunity to invest in the company at a discounted valuation.

Investors in Ashewa Technology have the potential to earn significant returns in the coming years.

Ashewa Technology Solutions SC
We typically replies within an hour

Kasse Assefa
Hi there 👋

How can we help you?
×
Chat with Us