አሸዋ ቴክኖሎጂ አመራሮች በድርጅቱ ቀጣይ የስራ ሂደቶች ዙሪያ ዉይይት አካሄዱ!

 አሸዋ ቴክኖሎጂ ለከፍተኛ አመራር ሰራተኞቹ ህዳር 09/03/2016 ዓ.ም በሳፋየር አዲስ ሆቴል ስልጠና ሰጠ፡፡ ድርጅቱ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ በዲጂታል ዘርፉ የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል፡፡ የድርጅቱን እድገት ለማፋጠን በስሩ ባሉት የስራ ዘርፎች ውስጥ ላሉት ከፍተኛ አመራሮች የአመራር /ሊደርሺፕ ብቃትን የሚያሳድግ ስልጠና የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳንኤል በቀለ ሰተዋል፡፡ የድርጅቱ ቺፍ ኦፕረሽናል ኦፊሰር አቶ ያሬድ ብርሃኑ ድርጅቱ አሁን ካለበት የእድገት ደረጃ እንዲጨምር እና የከፍታ ማማላይ ሊያወጣው የሚችል አዲስ የአሰራር ስርዓት ብቃት ላይ መሰረት ያደረገ ማበረታቻ ሽልማቶች ፖሊሲ ለከፍተኛ አመራሮቹ ገልፀዋል፡፡ በቀረበው አዲስ የድርጅቱ የአሰራር ስርዓት/ፖሊሲ ላይ አመራሮቹ ሃሳብ በመስጠት ተግባራዊ እንዲሆን መሬት ላይ መውረድ አለበት በሚል ስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡ የድርጅቱ የየዲፓርትመንቱ ቡድን መሪዎች ከዚህ በፊት የተሰሩ ስራዎችን እና ያዘጋጇቸውን ዕቅዶች አብራርተዋል፡፡ ድርጅቱ ቀጣይ የስራ ሂደቶች እና ስትራቴጂያዊ እቅዶች የተወያዩ ሲሆን በዝግጅቱ ላይም ከእቅዳቸው በላይ ላሳኩ፣የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ሰራተኞች እንዲሁም አመራሮች እውቅና ከመስጠቱ ባለፈ የገንዘብ እና የምስክር ወረቀት አበርክቷል።፡፡ ዋና ስራአስኪያጁም ይህ አይነቱ የማበረታቻ ሽልማት በየሦስት ወሩ እንደሚከናወን ገልፀው አመራሩም በቀጣይ በትጋት መስራት እንዳለበት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡





 

Leave a Comment

Required fields are marked *

Your name:
Email:
Website | Blog:
Your tought:

Why you invest in Ashewa Technology Solution (ATS) SC?

Ashewa Technology is a company with a strong track record and a bright future.

The company is focused on high-growth industries and has a team of experienced professionals.

Ashewa Technology is offering investors an exclusive opportunity to invest in the company at a discounted valuation.

Investors in Ashewa Technology have the potential to earn significant returns in the coming years.

Ashewa Technology Solutions SC
We typically replies within an hour

Kasse Assefa
Hi there 👋

How can we help you?
×
Chat with Us