አሸዋ ቴክኖሎጂ ከአንጋፋው የትምርት ተቋም ጋር ተፈራረመ::

የኢትዮጵያ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንሰቲትዩትና አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክሲዮን ማህበር ለአምስት አመት የሚቆይ አብሮ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባባቢያ የስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡


ይህ መርሀ-ግብር ላም በረት አካባቢ በሚገኘው የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንሰቲትዩት ዋና መስሪያ ቤት የሁለቱም ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች፤ተጋባዥ እንንግዶችና የሚዲያ አካለት በተገገኙበት ተከናውኗል፡፡ ይህ የጋራ ስምምነት የሰነድ ፊርማ በዋናነት የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን ከሀገር ባለፈ በውጭ ሀገር የገበያ ዕድል ለመፍጠር ጭምር የሚያስችል የአሰራር ስርዓት በመፍጠር ከሚመለከታቸው ከፍተኛ የመንግስትና የግል ተቋማት ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር አምራቾች ተወዳዳሪ የሚያደርጋቸዉን ምርት ማምረት እንዲችሉ የቴክኖሎጂ ሲስተም ድጋፍ፣ የክህሎት፣ የልምድ፣አዳዲስ የፈጠራ ውጤቶች የማመቻቸት ስራን በቅንጅትና በትብብር በመምራት ላይ ትኩረተ እንደሚያደርግ ተገልጧል፡፡


የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዳንኤል በቀለ አሁን ላይ ለማህበረሰቡ የተለያዩ ችግር ፈቺ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን እያቀረብን እንደመሆኑ መጠን ከትምህርት ተቋማቶች ጋር ተቀራርበን ስራዎችን በመስራት በትምህርቱ ዘርፍ ተቋማትን በቴከኖሎጂ እየደገፍን ዘርፉ እንዲነቃቃ ለማደረግ እየሰራን ነው ሲሉ ተናግረዋል፡፡


የኢትዮጵያ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንሰቲትዩት ጀነራል ዳይሬክተር ዶ/ር በሩክ ከድር ኢንዱስትሪዎችና ተቋማትን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ ለወጣቶች ትምህርት ፤እድልና ስራ ለማመቻቸት የ2025 የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እቅድን በተገቢው ሁኔታ ለማሳካት ከቴከኖሎጂ ተቋማት ጋር አብረን መስራታችን ይበልጥ አዳዲስ የፈጠራ ውጤቶችን እንድናበረክት ይረዳናል ብለዋል፡፡ በመጨረሻም አሸዋ ቴክኖሎጂ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት፤መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማቶች ጋር የቴክኖሎጂ አጋር በመሆን በስፋት ትኩረት በመስጠት እንደሚሰራ ጠቁሟል፡፡

 

Leave a Comment

Required fields are marked *

Your name:
Email:
Website | Blog:
Your tought:

Let's Turn Your Vision into Reality: Contact Ashewa Today!

Ready to unleash the power of technology for your business? We're here to help you transform your ideas into game-changing solutions.


Schedule a Free Consultation

Discuss your project needs and get expert advice from our team.


Request a Quote

Get a tailored proposal based on your specific requirements.


Explore our Case Studies

See how we've helped businesses like yours achieve success.

Reach us through (Phone, Email, Telegram or WhatsApp Chat).


Join our Community

Stay informed about the latest tech trends and industry insights


Don't wait

Contact us today and let's start building something amazing together!

Ashewa Technology Solutions SC
We typically replies within an hour

Kasse Assefa
Hi there 👋

How can we help you?
×
Chat with Us