አክሲዮን ማህበሩ ካፒታሉን ወደ 2ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ተጨማሪ 720,000 አክሲዮኖችን ወደ ገበያ አቀረበ::

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ ላለፈው አመት አክሲዮን ወደ ህዝብ አዉጥቶ 200 ሚሊዮን ብር አክሲዮን እየሸጠ መሆኑ ይታወቃል:: በመስከረም ወር ላይ የዳይሬክተሮች ቦርድ በዚሁ ጉዳይ ላይ ከተወያየ ቡሃላ በሚከተሉት ጉዳይ ላይ ወስኗል። የተቋሙን የገንዘብ አቅም ይበልጥ ማሳደግ ለዚህም ሌሎች ተጨማሪ 720 ሺ አክሲዮኖችን አጠቃላይ በብር የ2ቢሊዮን ብር አክሲዮኖችን ለመሸጥ ይፋ አድርጓል። ከዚህ ውስጥ ግማሽ የሚሆነው[አንድ ቢሊዮን ብር] ከዉጭ ባለሃብቶች እና አንድ ቢሊዮን ብር የሚሆነው ደግሞ ከአገር ውስጥ ኢንቨስተሮች እንዲሰበሰብ እቅድ ተይዟል!

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ በቴክኖሎጂ የታገዘ የኢኮሜርስ፤ ትምህርት፤ሶፍትዌር ሲስተም ግንባታ፣ ኢፔይመንት እና ሎጅስቲክስ ስርዓት በመዘርጋት ፤ የአፍሪካን የንግድ ስርዓት በማዘመን፤ የስራ እድል መፍጠር፣ የኑሮ ዉድነትን ማረጋጋት፣ አምራቾችን በገንዘብ፣ በግብአት በአቅርቦት እና በገበያ ትሥስር በማገዝ ቢዝነስ በቀላሉና በአስተማማኝ ሁኔታ በየትኛውም ጊዜና ቦታ እንዲከናዎን ማስቻል የሚችል ሙሉ የኢኮመርስ አገልግሎት፣ የሎጅስቲክስ እና ዌርሃውስ ከሙሉ የክፍያ አማራጮች ጋራ የሚሰጥ ተቋም ነው!! ባሁኑ ሰአት በሺ የሚቆጠሩ ደንበኞችን እያስተናገደም ይገኛል።

አሸዋ ገበሬው፣ አምራች ባለ ፋብሪካው እንዲሁም አስመጭው ሁሉ ባመረተው/ባስመጣው ልክ የሚጠቀምበት፣ በቀላሉ፣ በአስተማማኝ እና በቅናሽ ለተጠቃሚው የሚሸጥበት/የሚያከፋፈልበት ጊዜ እና ቦታ የማይገድበው ታላቅ የገበያ ቦታ ነው.. ሸማቹ ጊዜዉን ገንዘቡን እና ጉልበቱን የሚቆጥብለት ነው።

በዚሁም የቦርድ ስብሰባ ላይ ከሚያዚያ አስራ ዘጠኝ ጀምሮ እስካሁን አክሲዮን የገዙ ሰዎች በሰነዶች በመገኘት ዉክልና እንደሚሰጡ እቅድ ተይዟል።

የዳሬክተሮች ቦርድ

20/01/2015 አ/ም

 

Leave a Comment

Required fields are marked *

Your name:
Email:
Website | Blog:
Your tought:

Why you invest in Ashewa Technology Solution (ATS) SC?

Ashewa Technology is a company with a strong track record and a bright future.

The company is focused on high-growth industries and has a team of experienced professionals.

Ashewa Technology is offering investors an exclusive opportunity to invest in the company at a discounted valuation.

Investors in Ashewa Technology have the potential to earn significant returns in the coming years.

Ashewa Technology Solutions SC
We typically replies within an hour

Kasse Assefa
Hi there 👋

How can we help you?
×
Chat with Us