እስከ ሰኔ 30 ድረስ ሄዳችሁ እንድትፈርሙ የተደረገ ጥሪ

በሀገር ውስጥም ሆነ በመላው ዓለም ላላችሁ የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ ባለአክሲዮኖች ሚያዝያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ከዉል እና ማስረጃ ጋር በመተባበር ለባለአክሲዮኖች ህጋዊ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ የሰጠን መሆኑ ይታወቃል። 


ሆኖም በተለያየ ምክንያት እስካሁን ማድረግ ያልቻላችሁ ባለአክሲዎኖች ቦሌ ቅርንጫፍ ውልና ማስረጃ ብርሃኔ አደሬ አጠገብ ያለው ህንጻ 3ኛ ፎቅ መስኮት ቁጥር 13 ላይ በመገኘት በስራ ሰአት በመሄድ መፈረም የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።

  “በመሆኑም ባለክሲዮኖች በእለቱ ሲመጡ ማሟላት ያለበቸው ነገሮች”


  • መታወቂያ ወይንም መንጃፈቃድ ወይንም  ፓስፓርት ከነዚህ አንዱን መያዝ ይቻላል የታደሰ እና ዋናውንና ኮፒ በማድረግ መያዝ 
  • ከቢሮም ሆነ ከባንክ ሲገዙ የተዋዋሉቡትን ውል እና የከፈሉበትን ደረሰኝ 
  • በውክልና የተገዛ ከሆነ የውክልና ሰነዱንና የተወካይ መታወቂያ
  • ለልጆች የተገዛ ከሆነ የልደት ሰርቲፊኬትና የወላጅ ወይንም ህጋዊ አሳዳጊ መታወቂያ
  • በድርጅት ስም የተገዛ ከሆነ የድርጅቱን ሰነዶች


ሌላው ቀሪክፍያ ያልከፈሉ መክፈል የሚችሉ በመክፈል ከላይ በተቀሰው ቦታ ላይ መፈረም እንደሚቻል እናሳውቃለን ።

  ቶሎ በተራዘመው የጊዜ ገደብ ውስጥ ተጠቀሙ! 

ለማንኛውም አይነት ሀሳብ አስተያየት ይደውሉልን። 0976005100



 

Leave a Comment

Required fields are marked *

Your name:
Email:
Website | Blog:
Your tought:

Why you invest in Ashewa Technology Solution (ATS) SC?

Ashewa Technology is a company with a strong track record and a bright future.

The company is focused on high-growth industries and has a team of experienced professionals.

Ashewa Technology is offering investors an exclusive opportunity to invest in the company at a discounted valuation.

Investors in Ashewa Technology have the potential to earn significant returns in the coming years.

Ashewa Technology Solutions SC
We typically replies within an hour

Kasse Assefa
Hi there 👋

How can we help you?
×
Chat with Us