የስማርት ሲቲ ፕሮጀክትን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀዉ ኩነት ላይ ለቴክኖሎጂ ካንፖኒዎች ምቹ ሁኔታ ሊመቻች መሆኑ ተገለፀ ።

በመዲናችን አዲስ አበባ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የካቲት 8/2016ዓ.ም የስማርት ሲቲ ፕሮጀክትን አስመልክቶ በተዘጋጀዉ ኩነት ላይ አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉዮሽንን ጨምሮ የተለያዩ የቴክኖሎጂ ካንፖኒዎች የተሳተፉ ሲሆን የአሸዋ ቴክኖሎጂ ከ5 በላይ ለአገልግሎት ያበቃቸዉን የቴክኖሎጂ ዉጤቶች ለእለቱ የክብር እንግዶችና ለታዲሞዎች በስፋት አስተዋዉቋል።


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ዋና ሀላፊ አቶ ሰለሞን አማረን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች በመረሀ ግብሩ ተገኝተዋል። በኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪዎች ማህበር አስተባባሪነት የተዘጋጀዉ መርሐ ግብር ላይ ወጣቱ ስራ ፈጣሪ ዜጋ እንዲሆንና በተሰማራበት የስራ ዘርፍ በቴክኖሎጂ ድጋፍ የገበያ ትስስር እንዲኖረዉና ከታሰበዉ የስማርት ሲቲ ፕሮጀክት ጋር ተያይዞ የቴክኖሎጂ ካንፖኒዎች ምርቶቻቸዉን ለማህበረሰቡ ተደራሽ እንዲያደርጉ የሚያስችል ዝግጅት ነዉ።


በዝግጅቱ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ረዳት ዋና ጸሃፊ ፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (UNDP) ረዳት አስተዳዳሪ እና የአፍሪካ ሪጅናል ዳይሬክተር አሁና ኢዛኩኗ በመርሃ ግብሩላይ ተገኝተዋል።

 

Leave a Comment

Required fields are marked *

Your name:
Email:
Website | Blog:
Your tought:

Let's Turn Your Vision into Reality: Contact Ashewa Today!

Ready to unleash the power of technology for your business? We're here to help you transform your ideas into game-changing solutions.


Schedule a Free Consultation

Discuss your project needs and get expert advice from our team.


Request a Quote

Get a tailored proposal based on your specific requirements.


Explore our Case Studies

See how we've helped businesses like yours achieve success.

Reach us through (Phone, Email, Telegram or WhatsApp Chat).


Join our Community

Stay informed about the latest tech trends and industry insights


Don't wait

Contact us today and let's start building something amazing together!

Ashewa Technology Solutions SC
We typically replies within an hour

Kasse Assefa
Hi there 👋

How can we help you?
×
Chat with Us