አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አማ የባለአክሲዮኖች 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ::

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አማ የባለአክሲዮኖች 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ::

በኢፌዲሪ ንግድ ህግ አንቀጽ 366(1)(367( 1 እና 2) አንቀጽ 372 እና 370 እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ መመስረቻ ጽሁፉ መሰረት የአሸዋ ቴክኖሎጂ ኢማ የባለአክሲዮኖች 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ማክሰኞ ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰአት ጀምሮ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል፡፡


1. ማህበሩን የሚመለከቱ ዋና ዋና መረጃዎች

  • የአክሲዮን ማህበሩ ዋና መስሪያ ቤት አድራሻ አ/አ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ቦሌ መድሃኒአለም ሪያሊቲ ህንፃ 9ኛ ፎቅ
  • ስልክ 0976005100 www.ashewatechnology.com


2. የመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች

  • የጉባኤውን አጀንዳ ማጽደቅ
  • የማህበሩን አመታዊ የክንውን ሪፖርት ማድመጥና ተወያይቶ ማጽደቅ
  • የማህበሩን የውጪ ኦዲት ሂሳብ ሪፖርት ማድመጥና ማጽደቅ
  • ለሚቀጥሉት 3 አመታት የሚያገለግሉ የማህበሩን የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ማካሄድና የአገልግሎት ክፍያ መወሰን
  • ለሶስት ተከታታይ አመታት የሚያገለግል የውጭ አዲተር መሾም ;
  • የውጭ አዲተሮችን የአገልግሎት ክፍያ መወሰን፣


3. ማሳሰቢያ

  • በጉባኤው ላይ መገኘት የማይችሉ ባለአክሲዮኖች ተወካዮቻቸውን ስልጣን ባለው የመንግስት አካል ተረጋግጦ የተስጠ የውክልና ሰነድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ወይም በንግድ ህግ አንቀጽ 377 መሰረት ጉባኤው ከመካሄዱ ከ 3 ቀን በፊት በማህበሩ ዋና መ/ቤት በአካል በመቅረብ ለዚሁ አላማ በተዘጋጀው የውክልና ቅጽ ሞልተው በመፈረም ተወካይ መላክና ተወካዩም የውክልና ማስረጃውን በመያዝ የጉባኤው ተሳታፊ መሆን የሚችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡
  • የአክሲዮን ማህበሩ ባለአክሲዮኖች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጉባኤው ላይ ለመሳተፍ ሲመጡ ማንነታቸውን የሚያሳይ የታደሰ መታወቂያ ፓስፖርት ወይም መንጃ ፈቃድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በጉባኤው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡


አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አማ, የዳይሬክተሮች ቦርድ

 

Leave a Comment

Required fields are marked *

Your name:
Email:
Website | Blog:
Your tought:

Let's Turn Your Vision into Reality: Contact Ashewa Today!

Ready to unleash the power of technology for your business? We're here to help you transform your ideas into game-changing solutions.


Schedule a Free Consultation

Discuss your project needs and get expert advice from our team.


Request a Quote

Get a tailored proposal based on your specific requirements.


Explore our Case Studies

See how we've helped businesses like yours achieve success.

Reach us through (Phone, Email, Telegram or WhatsApp Chat).


Join our Community

Stay informed about the latest tech trends and industry insights


Don't wait

Contact us today and let's start building something amazing together!

Ashewa Technology Solutions SC
We typically replies within an hour

Kasse Assefa
Hi there 👋

How can we help you?
×
Chat with Us