አሸዋ ቴክኖሎጂ ከኢትዮጵያ ፋርማሲ ማህበር ጋር አብሮ ለመስራት ተፈራረመ!

አሸዋ ቴክኖሎጂ ከኢትዮጵያ ፋርማሲ ማህበር ጋር አብሮ ለመስራት ተፈራረመ።


አሸዋ ቴክኖሎጂ ከኢትዮጵያ ፋርማሲ ማህበር ጋር አብሮ መስራት በሚያስችላቸዉ ጉዳይ የመግባቢያ ሰነድ የፊርማ ስነ- ስርዓት አካሂዷል። የፊርማ ስነ-ስርአቱ የሁለቱም ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት አራት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ፋርማሲ ማህበር ዋና መስሪያ ቤት ተከናዉኗል። ተቋማቱ በዋናነትም የተፈራረሙት የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለማበልጸግ፣ የገበያ ትሥሥር ለመፍጠር እና በጋራ በመመካከር ስራዎችን ተደጋግፎ ለመስራት ነው። 


የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዳንኤል በቀለ ከዚህ አንጋፋ ተቋም ጋር አብረን መስራታችን በጤናው ዘርፍ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ማበርከት እንድንችል ይረዳናል ብለዋል፡፡


የኢትዮጵያ ፋርማሲ ማህበር ፕሬዚዳንት ዳንኤል ዋክቶሌ (ዶክተር) በበኩላቸው የሙያ ማህበሩ በቴክኖሎጂ ሲታገዝ ለማህበረሰቡ ማበርከት ያለበትን አገልግሎት በበቂ ሁኔታ እንዲያቀርብ እንደሚረዳው ገልፀው፤ የማህበሩ አባላት የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በስፋት መጠቀም ከቻሉ ጥሩ የአገልግሎት ተቋም መገንባት እንደሚቻልም አብራርተዋል፡፡


አሸዋ ቴክ ህዳር 18/2017

 

Leave a Comment

Required fields are marked *

Your name:
Email:
Website | Blog:
Your tought:

Let's Turn Your Vision into Reality: Contact Ashewa Today!

Ready to unleash the power of technology for your business? We're here to help you transform your ideas into game-changing solutions.


Schedule a Free Consultation

Discuss your project needs and get expert advice from our team.


Request a Quote

Get a tailored proposal based on your specific requirements.


Explore our Case Studies

See how we've helped businesses like yours achieve success.

Reach us through (Phone, Email, Telegram or WhatsApp Chat).


Join our Community

Stay informed about the latest tech trends and industry insights


Don't wait

Contact us today and let's start building something amazing together!

Ashewa Technology Solutions SC
We typically replies within an hour

Kasse Assefa
Hi there 👋

How can we help you?
×
Chat with Us