News & Blogs

በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የራስን ድረገጽ በራስ መገንቢያ ቴክኖሎጂ ይፋ ሆነ

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክስዮን ማህበር በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነውን ድረ-ገጽ መገንቢያ እና ERP SAAS ስሪ ማስጀመሪያ ቴክኖሎጂን በዛሬው ዕለት ይፋ አደረጉአል ።

በሀገራችን ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂው ከፍተኛ....

በሀገር ውስጥም ሆነ በመላው አለም ላላችሁ የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ !!!

የምስራች

በተቋቋመ አጭር ጊዜ ወደ ስራ የገባው እና አደረጃጀቱን በየጊዜው እያሰፋ ከሀገር ውስጥ አልፎ በጎረቤት ሀገር ተጨማሪ ቅርንጫፍ የከፈተው አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሊዩሽን አ/ማ ሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ከ....

የአዲስ አበባ ነጋዴዎች ማህበርና አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ አክስዮን ማህበር ጥር 09 ቀን 2015 በሳፋየር አዲስ ሆቴል በጋራ ለመስራት ተስማሙ።

የአዲስ አበባ ነጋዴዎች ማህበር እና አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክስዮን ማህበር በጋራ በመስራት የዘልማዱን የንግድ ስርአት በዲጅታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ የፊርማ ሥነ ስርዓቱም በአ....

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ የሶፍትዌር ንግድ ስራ ጀመረ፡፡

አሸዋ ቴክኖሎጂ ልዩ ነው፡፡
ልዩነት በሚፈጥር ትልቅ ችግር በሚፈታ የህዝባችንን ህይወት ቀላል፣ የተሻለ እና የዘመነ ማድረግ የሚያስችለዉን ድንቅ ዘርፍ መቀላቀሉ ይበል የሚያሰኝ ነው። “በዘርፉ ትልቅ ልምድ ....

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ ከአሜሪካው ኩባንያ IBM ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ!!

የህዝባችንን ህይወት ቀላል፣ ዘመናዊ የተሻለ እና የበለጸገ እንዲሆን በቴክኖሎጂ ለማገዝ እየሰራ የሚገኘው፣ አሸዋ ቴክኖሎጂ ዘመኑን የሚመጥኑ ችግራችንን የሚያቀሉ፣ የሚያዘምኑ የሶፍትዌር ምርቶችን ለማቅረብ ከ....

አክሲዮን ማህበሩ ካፒታሉን ወደ 2ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ተጨማሪ 720,000 አክሲዮኖችን ወደ ገበያ አቀረበ::

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ ላለፈው አመት አክሲዮን ወደ ህዝብ አዉጥቶ 200 ሚሊዮን ብር አክሲዮን እየሸጠ መሆኑ ይታወቃል:: በመስከረም ወር ላይ የዳይሬክተሮች ቦርድ በዚሁ ጉዳይ ላይ ከተወያየ ቡሃላ በሚከተሉት ጉዳይ ....

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ ባሳለፍነው አመት ትርፋማ ነኝ አለ።

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ ባሳለፍነው አመት ትርፋማ ነኝ አለ አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ባደረገበት ሰአት ነው ይህን ያለው።

አሸዋ በ11 የቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ ለመስራት በኢትዮጲያ ህግ የተመዘገበ የማህበ....

አሸዋ በኬንያ ናይሮቢ ላይ ቅርንጫፍ ቢሮ መክፈቱ ተነገረ።

ይህም ተቋሙ በኢትዮጲያ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ ላይ ያለዉን ራእይ ለመፈጸም የሚያስችል መሆኑን ነው የተነገረው። ኬንያ በኢንቨስትመንት ምቹ እና የድጅታል ተጠቃሚ ቁጥርም እንደዚሁ የበዛባት ስትራቴጂካዊ ቦታ መሆኗ....

Ashewa Technology Solutions SC
We typically replies within an hour

Kasse Assefa
Hi there 👋

How can we help you?
×
Chat with Us